Tenders

Reset

    


New 13. በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ባለ አራት የመማሪያ ክፍል ግንባታ፣ ቢሮ ጥገና ግንባታ፣ የመመገቢያ እና የምኝታ ክፍሎች ማስገንባት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-325037Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-03-24 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-11 (16 days left) 11.1% lapsed

New 14. በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቴዮታ ባትሪ እንዲሁም አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-325036Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-03-24 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-05 (10 days left) 16.7% lapsed

New 15. በሰሜን ጎጃም ዞን የዱርበቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ሲሚንቶ፣ የተለያዩ የግንባታ ብረታ ብረቶች እና የግንባታ አሽዋና ጠጠር በግልጽ ጨረታ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-325035Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-03-24 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-07 (12 days left) 14.3% lapsed

New 16. የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍርድ ቤት አፈ/ከሳሽ እና በአፈ/ተከሳሽ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ የሆነ ቤት በሀራጅ ይሸጣል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-325034Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-03-24 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-22 (27 days left) 6.9% lapsed

New 17. ፀደይ ባንክ አ/ማ መኖሪያ፣ የፕለስቲክ ፋብሪካ፣ ድርጅት በሀራጅ ይሸጣል፡፡

Status: Free Code: AFRO-325033Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-03-24 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-22 (27 days left) 6.9% lapsed

New 18. የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከፍ/ፍ/ቤት በአፈ/ከሳሽ እና በአፈ/ተከሳሽ መካከል ስላለዉ የአፈፃፀም ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ የሆነ ቤት በሀራጅ ይሸጣል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-325032Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-03-24 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-22 (27 days left) 6.9% lapsed

New 19. የአዊ ብሔረሰብ አስተዳር ከፍ/ፍ/ቤት በአፈ/ከሳሽ እና በአፈ/ተከሳሽ መካከል ስላለዉ የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ የሆነ ቤት በሀራጅ ይሸጣል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-325031Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-03-24 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-22 (27 days left) 6.9% lapsed

New 20. የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት አፈ/ከሳሽ እና በአፈ/ተከሳሾች መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ የሆነ መኖሪያ ቤት በሀራጅ ይሸጣል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-325030Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-03-24 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-22 (27 days left) 6.9% lapsed

New 21. የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-325029Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-03-24 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-07 (12 days left) 14.3% lapsed

New 22. በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የ2018/2019 ምርት ዘመን ሎት 1. 5,000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ ሰብል፣ ሎት 2. 5,000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ ሰብል መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-325028Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-03-24 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-03 (8 days left) 20.0% lapsed

New 23. የጭልጋ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የዉሃ እቃ መሳሪያዎች፣ ለሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ጀነሬተር፣ ለግንባታ አገልግሎት የሚዉል የህንጻ መሳሪያዎች፣ ለሰላም አስከባሪዎች የሚሆን የደንብ ልብስ ሬጀር፣ በሰቆጣ ቃልኪዳን በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የህንጻ መሳሪያ እና የዉሃ እቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-325027Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-03-24 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-07 (12 days left) 14.3% lapsed

New 24. የሁለት እጅ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መኪኖች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጐማ ከነ ካለመዳሪው፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ለእንሰሳት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የእንሰሳት መድሃኒት፣ ባቱስ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የስፖርት ትጥቅ፣ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር፣ በወረዳው ውስጥ ላሉ የፑል መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎች፣ የየጭቃ ጤና ጣቢያ ተቋርጦ የቆየ ደረጃ ማሳደግ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት (ለማሰራት) ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-325026Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-03-24 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-07 (12 days left) 14.3% lapsed
Showing 13 to 24 of 200