Tenders

Reset

    


New 37. የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት ቦታዎችን ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-325013Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-03-24 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-02 (7 days left) 22.2% lapsed

New 38. የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል ለእንጨትና ብረታ ብረት በትምህርትና ሥልጠና ሥራዎች አገልግሎት የሚውል የጥሬ ዕቃ ግብዓቶች፤ የጥገና፤ የቧንቧ፤ የመሠረተ ልማት፤ የኤሌክትሪክና የግንባታ የፅዳት፤ የእጅ መገልገያዎች እንዲሁም የምግብ ቤት እቃዎች እና የእንስሳት መኖ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-325012Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-03-26 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-05 (10 days left) 0.0% lapsed

New 39. የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የደን ዘር፣ የአትክልት ዘር፣ የደጋ ፍራፍሬ እንዲሁም ፖሊቲሊን ቲዩብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-325011Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-03-24 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-06 (11 days left) 15.4% lapsed

New 40. ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ እና አግባብነት ባላቸው የፋይናንስ ደንቦች መሠረት ለተከታታይ ሦስት ዓመታት (ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም) የድርጅቱን ዓመታዊ የሂሳብ መዛግብት የሚመረምር እና የኦዲት ሪፖርት የሚያቀርብ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮመመደብ ይፈልጋል።

Status: Paid Code: AFRO-325010Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-03-26 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-06 (11 days left) 0.0% lapsed

New 41. በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ከተማ የዕድገት በአንድነት የዘር ብዜትና ግብይት ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ ምርጥ ዘር በቆሎ በተመደበበት ወረዳ ማጓጓዝ እንዲሁም 12×24 አንደኛ ደረጃ ኮርያ ምርት ሸራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-325009Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-03-24 (12 hours ago) Deadline: 2026-03-30 (4 days left) 33.3% lapsed

New 42. የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የንጹህ መጠጥ ውሃ የእጅ ውሃ ጉድጉድ ግንባታ ገላ ማጠቢያ ቀበሌ ስዩም ከተማ እና ባርግሃ ጎጥ እንዲሁም ባላርብ ቀበሌ ምሽ ጎጥ እና ኒብላ ጎጥ ለማስገንባት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-325008Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-03-24 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-13 (18 days left) 10.0% lapsed

New 43. የሐሴት ጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር በ5ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ባሳለፈው ውሳኔ መሠረት፤ የ2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ሪፖርት ላይ የታየውን ክፍተት ለመመርመርና ግልጽነት ለመፍጠር፣ አጠቃላይ የሂሳብና የንብረት አስተዳደር ሥራዎችን በጥልቀት የሚመረምር (investigation audit) ገለልተኛ ኦዲተር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

Status: Paid Code: AFRO-325007Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-03-26 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-02 (7 days left) 0.0% lapsed

New 44. የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሀኒት፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የባብጫ ወንዝ የካናል ጥገና እንዲሁም የስፖርት ሜዳ ለማስተካከል የማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-325006Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-03-24 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-12 (17 days left) 10.5% lapsed

New 45. በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራና ስልጠና ቢሮ የቅዱስ ላሊበላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለቢሮ ፣ ለግንባታ ፣ ለማሰልጠኛ ፡ ለብቃት ምዘና ማስመዘኛ እና ለተለያዩ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች፣ የግንድላና አጠና፣ ሱፐር ማርኬት፣ የመንገድና የደረቅ ጭነት አገልግሎት፣ የእንስሳት መድሃኒቶችና የህክምና መገልገያዎች፣ የህንፃ ስራ ተቋራጭነት/የመማሪያ ክፍል ህንፃ ግንባታ የእጅ ዋጋ ግዥ፣ የእፀዋት ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Status: Paid Code: AFRO-325005Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-03-26 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-10 (15 days left) 0.0% lapsed

New 46. በቋራ ወረዳ ገን/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የወተት ፍየል፣ የእንቁላል ደሮ እንዲሁም የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-325004Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-03-24 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-05 (10 days left) 16.7% lapsed

New 47. የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይረክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ሕንጻ ጥገና በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ gc/bc 6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል።

Status: Paid Code: AFRO-325003Typee: Ncb - national competitive bidding Region: South ethiopia regional state Published: 2026-03-26 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-09 (14 days left) 0.0% lapsed

New 48. የአዊ/ብሔ/ዞ/ከፍ/ፍ/ቤት በአፈ/ ከሳሽ እና አፈ/ ተከሳሽ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ የሆነ g+4 ህንፃ በሀራጅ ይሸጣል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-325002Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-03-24 (12 hours ago) Deadline: 2026-04-20 (25 days left) 7.4% lapsed
Showing 37 to 48 of 200