Tenders

Reset

    


New 13. የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ለተለያዩ የሎተሪ ቅስቀሳ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ቲሸርት፣ ኮፍያ እና ባግ ዕቃዎችን በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-327620Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-05-15 (7 hours ago) Deadline: 2026-05-26 (11 days left) 0.0% lapsed

New 14. የፍ/ባለመብት እና በፍ/ባለዕዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የሆነ ቤት በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-327619Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-05-15 (7 hours ago) Deadline: 2026-06-16 (32 days left) 0.0% lapsed

New 15. ለመጽደቅ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት በደብረ ብርሃን ዙሪያ በሚገኙ 4 የፕሮጀክት ሳይቶች ላይ የ4 ጥልቅ የውሃ ጉድጓዶች ቁፋሮ፣ ግንባታ እና የውሃ ምርታማነት ሙከራ ሥራዎችን ብቃት ባላቸው ተቋራጮች ለማሰራት ይፈልጋል።

Status: Paid Code: AFRO-327618Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-05-15 (7 hours ago) Deadline: 2026-05-28 (13 days left) 0.0% lapsed

New 16. የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ያገለገሉ ጎማዎች ፣ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ ቁርጥራጭና ብትን ጨርቃ ጨርቆች፣ የወንድና የሴት ጫማች፡ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ያገለገሉ በርሜሎች፣ ያገለገሉ የነዳጅ ማከማቻ ታንከር ያሉ ኮንቴነሮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

Status: Paid Code: AFRO-327617Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-05-15 (7 hours ago) Deadline: 2026-05-25 (10 days left) 0.0% lapsed

New 17. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

Status: Paid Code: AFRO-327616Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Somali region Published: 2026-05-15 (7 hours ago) Deadline: 2026-05-22 (7 days left) 0.0% lapsed

New 18. የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ supply, installation, commissioning & tasting of low voltage distribution panel with accessories & ats project at etre modjo hawassa ይፈልጋል።

Status: Paid Code: AFRO-327615Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-05-14 (7 hours ago) Deadline: 2026-05-18 (3 days left) 25.0% lapsed

New 19. የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ጫማዎች፣ አልባሳት፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞባይል ቀፎና አሰሰሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ምግብ ነክ የስፖርት እቃዎች፣ የእጅ ሰዓት ኮስሞቲክስ፣ ፈሮ ብረት ቆርቆሮ ጥቅል ብረት መነፅር፣ ጌጣጌጦች ጠፍጣፋ ብረት ላሜራ የወደቁ ብረቶችና ፕላስቲኮች እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና (ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

Status: Paid Code: AFRO-327614Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-05-15 (7 hours ago) Deadline: 2026-05-21 (6 days left) 0.0% lapsed

New 20. የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት እንጅባራ ቅ/ጽ/ቤት ፋግታ ለኮማ ወረዳ በተርያ የመንግስት ደን ውስጥ የተመረተ የፈረንጅ ጽድ ግንዲላ የምርት እና እንጨት መሰንጠቂያ የተመረተ የጣውላ ምርት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-327613Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2026-05-15 (7 hours ago) Deadline: 2026-05-24 (9 days left) 0.0% lapsed

New 21. የመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሆሚቾ አሙኔሽን ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ የተለያዩ፡10×43 ሜትር የሆነ የተሽከርካሪ ማቆሚያ እና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ ማድረጊያ (ሀንገር)፤ ለኢንዱስትሪው ሰራተኛ ዝናብ መጠለያነት የሚያገለግል ዲዛይኑን እና ስታንዳርዱን የጠበቀ የግንባታ ስራ፣ለአንድ ኤሊኮፕተር ማሳረፍ የሚችል ማረፊያ ቦታ (-pad) የዲዛይን ስራ እና የግንባታ ስራ ስታንዳርዱን የጠበቀ የግንባታ ስራ ፣65x250 ሜትር ሆኖ በውስጡ 2000(ሁለት ሺህ) ሰው መያዝ የሚችል የመስክ መሰብሰቢያ (አምፊ ቲያትር) እና የወንዝ ዳር ማስዋብ ሥራዎች የዲዛይን ስራ እና የግንባታ ስራ ስታንዳርዱን የጠበቀ የግንባታ ስራ እና 7 × 17ሜትር የሆነ vp ሻይ ቡና ቦታ (vip lounge)ለማሰራት በተቀመጠው ሳምፕል መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-327612Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Oromia region Published: 2026-05-15 (7 hours ago) Deadline: 2026-05-28 (13 days left) 0.0% lapsed

New 22. Diga woreda finance office/ agriculture and land office invites eligible bidder for the meka 2 upgrading small scale irrigation project

Status: Paid Code: AFRO-327611Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Oromia region Published: 2026-05-15 (7 hours ago) Deadline: 2026-06-09 (25 days left) 0.0% lapsed

New 23. Ethiopian electric power invites eligible bidder for the consultancy service to conduct environmental and social management plan/esmp/ for north opgw restoration project.

Status: Paid Code: AFRO-327610Typee: Eoi - expression of interest Region: Addis ababa city administration Published: 2026-05-15 (7 hours ago) Deadline: 2026-05-31 (16 days left) 0.0% lapsed

New 24. ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት የደንብ ልብስ እና የጽዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች በድጋሜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-327609Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-05-15 (7 hours ago) Deadline: 2026-05-23 (8 days left) 0.0% lapsed
Showing 13 to 24 of 200