አዲስ ዘመን ቅዳሜ ግንቦት 8 ቀን 2018 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ
ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣ ሸቀጦች (ልዩ ልዩ) ኤሌክትሮንከስ፣
polyethylere teephtalate ) plastic cas ጥሬ ፕላስቲክ ኮስሞቲክስ ' fabric
repe(አልባሳት) የኮንስትራክሽን ማቴሪያል ምግብ ነክ (ድብልቅ ስንዴና ገብስ) እና አዳዲስ አልባሳት በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ
አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፦
ጨረታው ሙሉ በሙሉ የሚከናወነው በኦከሽን ኢትዬጵያ መተግበሪያ ብቻ ሲሆን መተግበሪያውንም ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይ ስቶር
(Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም www.auction.et
ላይ መመዝገብ እና መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን:-
በዚህም መሠረት
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መስፈርቶች የምታሟሉ ግለሰብም ሆነ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፡-
1. ለጨረታ
በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ከሚሸጠው ዕቃ ጋር ተዛማጅነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ የተጨማሪ
እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፤ የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ክሊራንስ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ እንቅስቃሴዎችን ያሳወቁበት
በቅርብ ጊዜ የተሰጣቸው ፣ የምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥሩን እንዲሁም ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝ ጨምሮ በኦክሽን
ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ ላይ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ማንኛውም ተጫራች 100 ብር በመክፈል ከኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ
ላይ የጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፡
2.በተራ ቁጥር
1 ላይ የተጠቀሱት መስፈርቶች ቢኖርም መነሻ ዋጋቸው ከ500,000 (አምስት መቶ ሺህ) ብር በታች የሆኑ ዕቃዎችን ለመግዛት የተጨማሪ
እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አያስፈልግም፡፡
3.የጨረታ
ሰነዱን የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የዕቃዎቹን ዝርዝር፣ ዓይነት እና ብዛት የያዘውን ሰነድ
የኦክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይ ከንብረቶቹ መግለጫ ሥር ተያይዞ የሚገኝ ስለሆነ አውርደው መመልከት ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች
ኦክሽን ኢትዮጵያ ላይ ተመዝግበው የጨረታ ሠነዱን ካገኙ በኋላ ንብረቶቹን በአካል ለመመልከት ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ሙሉ ቀን
በሥራ ሰዓት እና ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡00-6፡00 ሰዓት መመልከት ይቻላል፡፡
4.በጨረታው
ሽያጭ የዕቃዎቹ አስመጪ ቤተሰብ ወይም ባለቤት የሆኑ ሰዎች መሳተፍ አይችሉም፡፡
5.በሐራጅ
ጨረታ ለምትወዳደሩ ለጨረታው ዋስትና የሚሆን ማለትም፤ ለምድብ 01, ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ) ብር 77,800.00 ለምድብ 02,
ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ) ብር 12,900.00 ለምድብ 03, ኤሌክትሮኒክስ ብር 211,200.00 ለምድብ 04, ኤሌክትሮኒክስ ብር
72,000.00 ፣ለምድብ 05, ኤሌክትሮኒክስ ብር 67,500.00 ፣ለምድብ 06, poly(ethylene terephtalate)
plastic cas ጥሬ ፕላቲክ) ብር 67,600.00 ለምድብ 07 ሸቀጣሸቀጥ ልዩ ልዩ) ብር 33,300.00 ለምድብ 08,ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ
ልዩ) ብር /191500 00፤ለምድብ 9,ኮስሞቲክስ ብር 110,200.00 ፣ለምድብ 10, ኮስሞቲክስ ብር 114,000.00 ' ለምድብ
11, ኮስሞቲክስ ብር 406,400.00 ፣ለምድብ 12, fabric rope ብር 69,100.00 ለምድብ 13, ኤሌክትሮኒክስ ብር
47,000.00 ፣ለምድብ 14, ኮስሞቲክስ ብር 116,000.00 ለምድብ 15 የኮንስትራክሽን ማቴሬያል ብር 213,500.00፡
ለምድብ 16, ኤሌክትሮኒክስ ብር 616,400.00 ለምድብ 17, አዳዲስ አልባሳት ብር 14,800.00 ለምድብ 18, ሸቀጣሸቀጥ
(ልዩ ልዩ) 5,000 00 እና ለምድብ 19, አዳዲስ አልባሳት ብር 192,800.00፣ ለምድብ 20, ኤሌክትሮኒክስ ብር
240,800 00 ለምድብ 21, ኮስሞቲክስ ብር 349,300.00 እና ለምድብ 22, ምግብ ነክ ድብልቅ ገብስና ስንዴ) ብር 325,
200.00 (Customs Commission Adama Branch) ስም ብቻ ሲ.ፒ.ኦ. በማሰራት ያስሩትንም ሲ.ፒ.ኦ. በአካል ወደ
ኦክሽን ኢትዮጵያቢሮ ሄደው በማስያዝ ወይም በኦንላይን ኦክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይ በማስያዝ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይችላሉ።
6.በሐራጅ
ጨረታ ለመሸጥ የወጡትን ዕቃዎች በአዳማ ከተማ በሬ/ አካባቢ መ/ቤቱ በተከራየው የውርስ መጋዘን ቁጥር 1 እና 2 ውስጥ የሚገኙ
ሲሆን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 6 ስድስተኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ማየት እና መጫረት ይቻላል፡፡
7.በሐራጅ
ጨረታ የዕቃዎቹ የመነሻ ዋጋ ያልተወሰነላቸው ስለሆነ የመነሽአ ዋጋ በተጫራች የሚሰጥ ይሆናል ፡፡
8.አሸናፊ
ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ያስያዙት CPO ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ተደምሮ የሚታሰብላቸው ሲሆን ፤ ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታው
ውጤት በተገለፀ በ3 /ሦስት/ የሥራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
9.አሸናፊ
ተጫራቾች ማሸነፋቸውን በማስታወቂያ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃውን መረከብ
ይኖርባቸዋል፡፡
10.ለጨረታ
የቀረቡት ዕቃዎች ሽያጫቸው የሚፈፀመው ባሉበት ሁኔታ ስለሆነ ተጫራቾች ሌላ ተመሳሳይ ወይም ተጨማሪ ዕቃ መጠየቅ አይችሉም፡፡
11.ከላይ
በተ/ቁ 9 ላይ በተገለፁት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያላደረጉ እና ንብረቱን ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት
(CPO) ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል፡፡
12.ቅ/ጽ/ቤቱ
የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
13.ለጨረታ
ማስከበሪያ የምታሰሩት CPO ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ መሆን እንዳለበት እና የሌላ ባንክ የማንቀበል መሆኑን እናሳስባለን፡፡
NB:- በጨረታ
ሰነዱ ላይ የተገለፁትን መረጃዎች ያላሟሉ ተጫራቾች ቢያሸንፉ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዙት ሲፒኦ ለመንግሥት ገቢ የሚደረግ እና ዕቃው
በድጋሜ ጨረታ ላይ የሚወጣ መሆኑን እናስታውቃለን ፡፡
የኦክሽን ኢትዮጵያን
መተግበሪያ በተመለከተ የጥሪ ማዕከሉን ለማግኘት በስልክ መስመር 09-05-11-5511/ 011-66-68-828 በመደወል ማግኘት
ይችላሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
አዳማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት የውርስ መጋዘን የሥራ ሂደት ስልክ ቁጥሮች 0221118429 እና 0222118925 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት