አዲስ ዘመን ቅዳሜ ግንቦት 15 ቀን 2018ዓ.ም
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ
ክልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን የበዴሣ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ ቤት 2018 በጀት ዓመት ከማችንጊ ፋንድ በተገኘው ካፒታል
በጀት፡-
ሎት 1 ዲች
የዉሃ መውረጃ ቦይ ለማሰራት ከአቶ ገደቦ ይገዙ መኖርያ ቤት እስከ ባንባላ ጎርጅ ድረስ 258 ሜትር
ሎት 2 ዲች
የዉሃ መውረጃ ቦይ ለማሰራት ከአቶ እንድሪያስ ቡርጣካ ንግድ ቤት እስከ ጎርጅ ድረስ 172 ሜትር
ሎት 3 ዲች
የውሃ መዉረጃ ቦይ ለማሰራት ከአቶ መርክነ መጃ እስከ አቶ መስገነ ፍትለፍት የዲች ጎርጅ ድረስ 230 ሜትር ስለሆነ በጨረታው ለመሳተፍ
የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች፡-
1) የዘመኑን
ግብር በመክፈል ፈቃዳቸውን ያሳደሱና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና ለሎት 2 ደረጃ-8 GC/BC እና በላይ የሆኑ፤
2) የአቅራቢነት
ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
3) የታክስ
ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤
4) ተጫራቾች
ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘውትር በሥራ ሰዓት ለዶክመንት የማይመለስ ብር 100.00/አንድ
መቶ ብር በመክፈል ከበዴሣ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን ሥራ ሂደት መግዛት ይችላሉ፡፡
5) ተጫራቾች
ለእያንዳንዱ ሎት ብር 40,000/አርባ ሺህ/ብር የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ቼክ/CPO/ ወይንም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ
ከጨረታው ሠነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
6) ተጫራቾች
የዋጋ ማቅረቢያውን ሠነድ ኦሪጅናሉንና ıአንድ የኦሪጅናሉን ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቬሎፕ ሙሉ አድራሻቸውንና የፕሮጀክቱን
ስም በመጥቀስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፡፡
7) የጨረታ
ሳጥን የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ፡- ሎት- ከ21 ተከታታይ ቀናት የሚውለው የሥራ ቀን፤ ሎት-2
ከ21 ተከታታይ ቀናት የሚውለው የሥራ ቀን ሎት 3፤ተከታታይ ቀናት የሚውለው የሥራ ቀን፤ ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ ተጫራቾች
ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ8፡30 ሰዓት በበዴሣ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በግዥ ንብረት አስተዳደር ዋና ሥራ
ሂደት ይከፈታል፡፡
8) ተጫራቾች
በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም፡፡
9) ያሸነፈው
ተጫራች በደብዳቤ በተገለጸው በአምስት ቀናት ውስጥ ውል መዋዋል ይኖርባቸዋል፡፡
10)ተጫራቾች
ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ በጨረታው መሸነፋቸው ሲታወቅ የሚመለስ ሲሆን ያሸነፈው ተጫራች ከመ/ቤቱ ጋር ውል ገብቶ ሥራ
ሲጀምር የሚለቀቅ ሆኖ አሸናፊው ተጫራች ውል የማይገባ ከሆነ ያስያዘው ሲፒኦ ለበዴሣ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ገቢ ይሆናል፡፡
11) የሎት-2
ተጫራቾች ከሚያቀርቡት የጨረታ ሠነድ ጋር ቀደም ሲል ተመሳሳይ ሥራ የሰሩበትን መልካም ስራ አፈጻጸምና የመጨረሻ ዙር ክፍያ ሠርተፍኬት
ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
12) የሎት
3 ተጫራቾች ሥራውን ሠርተው የሚያጠናቅቁበትን ጊዜ ሰሌዳ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ተወዳዳሪዎች በራሳቸው ፈቃድ ሣጥኑ ሲከፈት ባይገኙ
የጨረታው ሂደት አይስተጓጎልም፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ
ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፤-ስልክ
ቁጥር 0916600222፣0916569865 ደውለው መጠየቅ ይችላሱ፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በሠላይታ ዞን የበዴሣ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ዩኒቲ