Tenders

Reset

    


New 1. Dashen bank invites eligible and interested bidders for the procurement of access switches for sdn based refresh for hq campus network.

  Bidding document   Maf template Status: Paid Code: AFRO-315049Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-10-27 (1 hour ago) Deadline: 2025-11-10 (13 days left) 7.1% lapsed

New 2. Dashen bank invites eligible and interested bidders for the procurement of invertor battery.

  Bidding document Status: Paid Code: AFRO-315048Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-10-27 (1 hour ago) Deadline: 2025-11-07 (10 days left) 9.1% lapsed

New 3. ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግሥታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት በድርጅቱ ለታቀፉ ተማሪዎች የሚሆን የመማሪያ ቁሳቁስ ደብተር፣ ቢክ እስክሪብቶ፣ እርሳስ እና ደስታ ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315047Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Southern nations, nationalities, and peoples' region Published: 2025-10-27 (1 hour ago) Deadline: 2025-11-03 (6 days left) 14.3% lapsed

New 4. የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር፣ የጉምሩከ ኮሚሽን፣ የአማኑኤል የአእምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፣ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የሆኑ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Status: Paid Code: AFRO-315046Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-10-27 (1 hour ago) Deadline: 2025-11-21 (24 days left) 4.0% lapsed

New 5. የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መመሪያ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና ኤሌክትርኒክስ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315045Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Sidama region Published: 2025-10-27 (1 hour ago) Deadline: 2025-11-14 (17 days left) 5.6% lapsed

New 6. የኢቃቂ መ/የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የት/ት እስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የላብራቶሪ ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች እንዲሁም ልዩ ልዩ መሳሪያዎች መጽሀፍትን ጨምሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Status: Paid Code: AFRO-315044Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-10-27 (1 hour ago) Deadline: 2025-11-07 (10 days left) 9.1% lapsed

New 7. የአፋር ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሴቶች ደህንነት መጠበቂያ (women safe house) ስራ ለማስጀመር የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎችን እና ለአንድ መስኮት አገልግሎት (one stop center) የሚውሉ ማቴሪያሎች፣ የጉዳይ አያያዝ ስርአት ለማጠናከር የሚያግዙ እና ለቢሮው ስራ አገልግሎት የሚውሉ ማቴሪያሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315043Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Afar region Published: 2025-10-27 (1 hour ago) Deadline: 2025-11-07 (10 days left) 9.1% lapsed

New 8. ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለተለያዩ አገልግሎቶች ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

Status: Paid Code: AFRO-315042Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-10-27 (1 hour ago) Deadline: 2025-11-05 (8 days left) 11.1% lapsed

New 9. በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን የጉብሬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች እና ጥገና መስመሮች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ማለትም የውሃ ቦቴ፣ ለሰርቪስ እና ነዳጅ ማመላለሻ አገልግሎት አይሱዚዎችን ብቁ ተጫራቾችን አወዳደሮመከራየት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315041Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Southern nations, nationalities, and peoples' region Published: 2025-10-27 (1 hour ago) Deadline: 2025-11-14 (17 days left) 5.6% lapsed

New 10. በሸገር ከተማ የገላን ከ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለገላን ክ/ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የስፖርት ትጥቆች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Status: Paid Code: AFRO-315040Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Oromia region Published: 2025-10-27 (1 hour ago) Deadline: 2025-11-14 (17 days left) 5.6% lapsed

New 11. የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ ወይም ኦዲት ለማስደርግ እና የ2018 በጀት ዓመት ግዥ የዶሮ መኖ ጥሬ እቃዎች፣ የተመጣጠነ /የተዘጋጀ የዶሮ መኖ፣ የዶሮ ክትባት መድኃኒት/፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የቧንቧ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት እቃዎች እና የማዳበርያ ከረጢት፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315039Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2025-10-27 (1 hour ago) Deadline: 2025-11-05 (8 days left) 11.1% lapsed

New 12. በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ጤና ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት ለኢንጌ፣ ለጅማ ወለኔ፣ ለገራናና ለአበዘት ጤና ጣቢያ አመድ መቅበሪያና ለአበዘት ጤና ጣቢያ የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ለመጀመሪያ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315038Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Southern nations, nationalities, and peoples' region Published: 2025-10-27 (1 hour ago) Deadline: 2025-11-21 (24 days left) 4.0% lapsed
Showing 1 to 12 of 200