Tenders

Reset

    


New 181. ቦሪቻ ኮን/ኢን/ኮሌጅ hard ware and net working service, animal health and animal production, office furniture and sport materials, mechanics፣ ኢስቴሽነር /አላቂ የቢሮ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-314999Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Sidama region Published: 2025-10-26 (1 day ago) Deadline: 2025-11-12 (14 days left) 17.6% lapsed

New 182. ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር promotional materials, corporate gifts (fo)እና digital asset production services (tor) ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-314998Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-10-26 (1 day ago) Deadline: 2025-11-09 (11 days left) 21.4% lapsed

New 183. በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽ/መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የጽዳት እቃዎች፣ የድምጽና ምስል እቃዎች፣ ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የስፖርት እቃዎችና መገልገያዎች፣ የእህል ምርት ውጤቶች እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የኮንትራት ውል አቅርቦት፣ የምግብ ምርቶች እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የኮንትራት ውል አቅርቦት፣ አትክልትና ፍራፍሬ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የኮንትራት ውል አቅርቦት፣ የመኪና ጎማ፣ የውሃ ግንባታ እቃዎች፣ የስፖርት ማሊያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

Status: Paid Code: AFRO-314997Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2025-10-26 (1 day ago) Deadline: 2025-11-09 (11 days left) 21.4% lapsed

New 184. በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ቡርጂ ዞን ሶ/ዙ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት ደረጃቸው gc ወይም wwc 8 እና በላይ ያላቸውን ለሹሌ መፀዳጃ ቤት እና ለሚገነባው ሼድ ግንባታ ደግሞ ደረጃቸው gc ወይም wwc 9 እና በላይ የሆናቸውን ተጫራቾችን በመጋበዝ ግንባታ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-314996Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Southern nations, nationalities, and peoples' region Published: 2025-10-26 (1 day ago) Deadline: 2025-11-15 (17 days left) 15.0% lapsed

New 185. በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት በሸካ ዞን ማሻ ከተማ ማሻ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የተለያዩ የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና የቢሮ የውበት /የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-314995Typee: Ncb - national competitive bidding Region: South western ethiopia peoples regional state Published: 2025-10-26 (1 day ago) Deadline: 2025-11-09 (11 days left) 21.4% lapsed

New 186. በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የከለላ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የጽዳት እቃ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-314994Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2025-10-26 (1 day ago) Deadline: 2025-11-08 (10 days left) 23.1% lapsed

New 187. የቃሊቲ አዲስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና ጌጣጌጦች፣ የህትመት ሥራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡

Status: Paid Code: AFRO-314993Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-10-26 (1 day ago) Deadline: 2025-11-06 (8 days left) 27.3% lapsed

New 188. በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የገላን ጉራ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የመምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የስፖርት መምህራን ትጥቆች፣ የትምህርት አላቂ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች እና ሌሎች አላቂ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ኮምፒውተሮች እና ፈርኒቸሮች፣ የላብራቶሪ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ አላቂ የፅህፈትና የትምህርት መሳሪያዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-314992Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-10-26 (1 day ago) Deadline: 2025-11-06 (8 days left) 27.3% lapsed

New 189. በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 03 እና 10 ለሚያሠራቸው የግንባታ ሥራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

Status: Paid Code: AFRO-314991Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-10-26 (1 day ago) Deadline: 2025-11-12 (14 days left) 17.6% lapsed

New 190. በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ ፤ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ ፣ የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

Status: Paid Code: AFRO-314990Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2025-10-26 (1 day ago) Deadline: 2025-11-09 (11 days left) 21.4% lapsed

New 191. በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች ፈርኒቸር፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-314989Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Southern nations, nationalities, and peoples' region Published: 2025-10-26 (1 day ago) Deadline: 2025-11-12 (14 days left) 17.6% lapsed

New 192. በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን የቱርሚ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ ጽህፈት መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል፣ የውሃ ዕቃዎችን፣ የፋብሪካ ውጤቶችን ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-314988Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Southern nations, nationalities, and peoples' region Published: 2025-10-26 (1 day ago) Deadline: 2025-11-09 (11 days left) 21.4% lapsed
Showing 181 to 192 of 200