Tenders

Reset

    


New 109. የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-322145Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-02-11 (23 hours ago) Deadline: 2026-02-23 (11 days left) 8.3% lapsed

New 110. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በተሊዩ ሎቶች የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ህትመት ውጤቶች፣የፅዳት እቃዎች፣ የቋሚ እና አላቂ የመረጃ ቴክኖሎጂ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ፣ለተሽከርካሪዎችና ሌሎች መጓዣዎች እድሳት ጥገናና ጌጣጌጥ ግዥ፣ ለፕላን፣ለማሽነሪ እና ለተገጣሚዎች እድሳትና ጥገና ለህንፃና ቁሳቁስ እና ለተገጣጣሚዎች እድሳት እና ጥገና፣ የጽዳት ሰራተኞች ወይም አውትሶርስ አገልግሎት ግዥ ከነ ጽዳት እቃው፣ ለህንፃ፣ለቁሳቁስ ለተገጣጣሚዎች መግዣ(ቋሚ እቃዎች መግዣ) ልዩ ልዩ እቃዎች (አበባ እና አበባ ማስቀመጫ እንዲሁም ሌሎች) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Status: Paid Code: AFRO-322144Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-02-11 (23 hours ago) Deadline: 2026-02-21 (9 days left) 10.0% lapsed

New 111. ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ የተለያዩ የማተሚያ ማሽን ወረቀቶች ለመግዛት ይፈልጋል::

Status: Paid Code: AFRO-322143Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-02-11 (23 hours ago) Deadline: 2026-02-25 (13 days left) 7.1% lapsed

New 112. ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ ለህትመት አገልግሎት የሚውል ውድፍሪ ወረቀት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-322142Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-02-11 (23 hours ago) Deadline: 2026-02-25 (13 days left) 7.1% lapsed

New 113. ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ ለህትመት አገልግሎት የሚውል ውድፍሪ ወረቀት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-322141Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-02-11 (23 hours ago) Deadline: 2026-02-24 (12 days left) 7.7% lapsed

New 114. በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት የየማነብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ፕሪንተር እና ሌሎች ተዛማጅ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እድሳትና ጥገና አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-322140Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-02-11 (23 hours ago) Deadline: 2026-02-20 (8 days left) 11.1% lapsed

New 115. በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በ/ፍ/ማ/ጽ/ቤት የግንባታ ሥራዎች ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-322139Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-02-11 (23 hours ago) Deadline: 2026-02-27 (15 days left) 6.3% lapsed

New 116. የሰንዳፋ በኬ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅቱ ጀኔረተሮች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-322138Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Oromia region Published: 2026-02-11 (23 hours ago) Deadline: 2026-02-20 (8 days left) 11.1% lapsed

New 117. የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት የፍ ባለመበት እና የፍ/ባለዕዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የሆነ ቤት በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-322137Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-02-11 (23 hours ago) Deadline: 2026-03-16 (32 days left) 3.0% lapsed

New 118. ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማኀበር ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-322136Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-02-11 (23 hours ago) Deadline: 2026-02-18 (6 days left) 14.3% lapsed

New 119. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ለደንብ ልብስ የሚውሉ መገልገያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-322135Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2026-02-11 (23 hours ago) Deadline: 2026-02-20 (8 days left) 11.1% lapsed

New 120. በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደ/ሊባኖስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-322134Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Oromia region Published: 2026-02-11 (23 hours ago) Deadline: 2026-02-25 (13 days left) 7.1% lapsed
Showing 109 to 120 of 200