Tenders

Reset

    


New 133. ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግሥታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት በድርጅቱ ለታቀፉ ተማሪዎች የሚሆን የመማሪያ ቁሳቁስ ደብተር፣ ቢክ እስክሪብቶ፣ እርሳስ እና ደስታ ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315047Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Southern nations, nationalities, and peoples' region Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-03 (5 days left) 28.6% lapsed

New 134. የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር፣ የጉምሩከ ኮሚሽን፣ የአማኑኤል የአእምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፣ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የሆኑ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Status: Paid Code: AFRO-315046Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-21 (23 days left) 8.0% lapsed

New 135. የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መመሪያ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና ኤሌክትርኒክስ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315045Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Sidama region Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-14 (16 days left) 11.1% lapsed

New 136. የኢቃቂ መ/የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የት/ት እስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የላብራቶሪ ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች እንዲሁም ልዩ ልዩ መሳሪያዎች መጽሀፍትን ጨምሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Status: Paid Code: AFRO-315044Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-07 (9 days left) 18.2% lapsed

New 137. የአፋር ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሴቶች ደህንነት መጠበቂያ (women safe house) ስራ ለማስጀመር የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎችን እና ለአንድ መስኮት አገልግሎት (one stop center) የሚውሉ ማቴሪያሎች፣ የጉዳይ አያያዝ ስርአት ለማጠናከር የሚያግዙ እና ለቢሮው ስራ አገልግሎት የሚውሉ ማቴሪያሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315043Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Afar region Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-07 (9 days left) 18.2% lapsed

New 138. ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለተለያዩ አገልግሎቶች ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

Status: Paid Code: AFRO-315042Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-05 (7 days left) 22.2% lapsed

New 139. በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን የጉብሬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች እና ጥገና መስመሮች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ማለትም የውሃ ቦቴ፣ ለሰርቪስ እና ነዳጅ ማመላለሻ አገልግሎት አይሱዚዎችን ብቁ ተጫራቾችን አወዳደሮመከራየት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315041Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Southern nations, nationalities, and peoples' region Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-14 (16 days left) 11.1% lapsed

New 140. በሸገር ከተማ የገላን ከ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለገላን ክ/ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የስፖርት ትጥቆች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Status: Paid Code: AFRO-315040Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Oromia region Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-14 (16 days left) 11.1% lapsed

New 141. የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ ወይም ኦዲት ለማስደርግ እና የ2018 በጀት ዓመት ግዥ የዶሮ መኖ ጥሬ እቃዎች፣ የተመጣጠነ /የተዘጋጀ የዶሮ መኖ፣ የዶሮ ክትባት መድኃኒት/፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የቧንቧ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት እቃዎች እና የማዳበርያ ከረጢት፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315039Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-05 (7 days left) 22.2% lapsed

New 142. በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ጤና ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት ለኢንጌ፣ ለጅማ ወለኔ፣ ለገራናና ለአበዘት ጤና ጣቢያ አመድ መቅበሪያና ለአበዘት ጤና ጣቢያ የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ለመጀመሪያ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315038Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Southern nations, nationalities, and peoples' region Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-21 (23 days left) 8.0% lapsed

New 143. የኢትዮ-ጃፓን ህዳሴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽዳት እቃ፣ የስፖርት ትጥቆች ፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ የትም እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315037Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-07 (9 days left) 18.2% lapsed

New 144. በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት 150 cc ቦክሰር ሞተር ሳይክል ለባለእራት ማርሽና ለባለአምስት ማርሽ ሞተር መለዋወጫ እቃዎች (sparepart) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315036Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Southern nations, nationalities, and peoples' region Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-14 (16 days left) 11.1% lapsed
Showing 133 to 144 of 200