Tenders

Reset

    


181. የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ ወይም ኦዲት ለማስደርግ እና የ2018 በጀት ዓመት ግዥ የዶሮ መኖ ጥሬ እቃዎች፣ የተመጣጠነ /የተዘጋጀ የዶሮ መኖ፣ የዶሮ ክትባት መድኃኒት/፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የቧንቧ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት እቃዎች እና የማዳበርያ ከረጢት፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315039Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-05 (6 days left) 33.3% lapsed

182. በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ጤና ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት ለኢንጌ፣ ለጅማ ወለኔ፣ ለገራናና ለአበዘት ጤና ጣቢያ አመድ መቅበሪያና ለአበዘት ጤና ጣቢያ የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ለመጀመሪያ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315038Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Southern nations, nationalities, and peoples' region Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-21 (22 days left) 12.0% lapsed

183. የኢትዮ-ጃፓን ህዳሴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽዳት እቃ፣ የስፖርት ትጥቆች ፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ የትም እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315037Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-07 (8 days left) 27.3% lapsed

184. በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት 150 cc ቦክሰር ሞተር ሳይክል ለባለእራት ማርሽና ለባለአምስት ማርሽ ሞተር መለዋወጫ እቃዎች (sparepart) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315036Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Southern nations, nationalities, and peoples' region Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-14 (15 days left) 16.7% lapsed

185. ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የጥራት መፈተሻ መሳሪያዎችን (የላብራቶሪ እቃዎች) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315035Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-24 (25 days left) 10.7% lapsed

186. በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በሀ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ት/ት/ጽ/ ቤት በዋን ዋሽ በጀት የእራሶ አንደኛ ደረጃ ት/ት ቤት ለሴቶች የመጸዳጂያ ክፍል ግንባታና ለመሀል አምባ መዋለ ህጻናት ት/ት ቤት የቦኖ ግንባታ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315034Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Southern nations, nationalities, and peoples' region Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-21 (22 days left) 12.0% lapsed

187. የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

Status: Paid Code: AFRO-315033Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Southern nations, nationalities, and peoples' region Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-21 (22 days left) 12.0% lapsed

188. የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ የመስክ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315032Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Sidama region Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-07 (8 days left) 27.3% lapsed

189. በፍ/ባለመብት እና በፍ/ባለዕዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ ፍርድ ያረፈባቸው የተለያዩ ወፍጮዎችን አነስተኛ ጀነሬተር የወፍጮመለዋወጫ ዕቃዎች በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315031Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-17 (18 days left) 14.3% lapsed

190. የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አይሱዚ መኪናዎች እና የውሃ ቦቴዎችን ብቁ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል::

Status: Paid Code: AFRO-315030Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Southern nations, nationalities, and peoples' region Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-14 (15 days left) 16.7% lapsed

191. በሰ/ሸዋ ዞን የቀወት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቀወት ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ የመኪና ጎማ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የህንፃ መሳሪያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

Status: Paid Code: AFRO-315028Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Amhara region Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-14 (15 days left) 16.7% lapsed

192. በአፈ/ከሣሽ እና በአፈ/ተከሣሽ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል

Status: Paid Code: AFRO-315027Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Undefined Published: 2025-10-27 (1 day ago) Deadline: 2025-11-27 (28 days left) 9.7% lapsed
Showing 181 to 192 of 200