በኩር ማክሰኞ መጋቢት 15 ቀን 2018ዓ.ም
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በቋራ ወረዳ
ገን/ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በወረዳው ለሚገኝ ሴ/መስሪያ ቤቶች በ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት
መሳሪያ፣ ሎት 2 የወተት ፍየል፣ ሎት 3 የእንቁላል ደሮ እንዲሁም ሎት 4 የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ለይቶ መግዛት
ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚመለከታቸው ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
1 በዘመኑ
የታደሰ እና በዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው፡፡
2 የግብር
ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፡፡
3 ግዥው ከብር
200,000 (ሁለት መቶ ሽህ ብር) በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4 ተጫራቾች
በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው
ማቅረብ አለባቸው፡፡
5 ተጫራቾች
የሚፈለገውን እቃ አይነት ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊክሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
6 ተጫራቾች
የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ቋራ/ወ/ገን/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 04 ማግኘት ይችላሉ፡፡
7 ተጫራቾች
የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ
በባንክ ዋስትና በመሂ 1 የተቆረጠ ጥሬ ገንዘብ ደረሰኝ ኮፒ አድርገው በፖስታ አሽገው ማስገባት አለባቸው፡፡
8 ማንኛውም
ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ቋራ ወ/ገን/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 04 መጋቢት 14/2018 እስከ መጋቢት 28/2018 ዓ.ም 12፡00 ድረስ
ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
9 ማንኛውም
ተጫራች የመወዳደሪያ ሀሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋና እና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ
ቋራ ወ/ገን/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በቀን መጋቢት 29/2018 ዓ/ም 3፡30 ድረስ ማስገባት
ይኖርባችኋል፡፡ በዚሁ ሰዓት ይታሸጋል፡፡
10 ጨረታው
ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቋራ/ወ/ገን/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 በቀን መጋቢት 29/2018 ዓ/ም 4፡00 ይከፈታል፡፡
11 መ/ቤቱ
የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
12 ተጫራቾች
የጨረታ ሰነዱ ላይ ስማቸውንና ፊርማቸው የድርጅቱ ማህተም ማስቀመጥ ይኖርባችኋል፡፡
13 ሎት 1
የጽህፈት መሳሪያ በቀን መጋቢት 29/2018 ዓ/ም 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ይከፈታል፡፡
14 ሎት 2
የወተት ፍየል በቀን መጋቢት 29/2018 ዓ/ም 9፡30 ታሽጎ 10፡00 ይከፈታል፡፡
15 ሎት 3
የእንቁላል ደሮ በቀን መጋቢት 30/2018 ዓ/ም 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ይከፈታል፡፡
16 ሎት 4
የውሃ ዕቃ በቀን መጋቢት 30/2018 ዓ/ም 9፡30 ታሽጎ 10፡00 ይከፈታል፡፡
17 አሸናፊው
ድርጅት እቃዎችን ቋ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ በማምጣት ማስከረብ አለበት፡፡
18 እቃውን
የምንረከበው በያዝነው የበጀት ልክ ነው፡፡
19 አሸናፊ
የሚለየው በሎት ነው፡፡
20 ስለ ጨረታው
ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ግዥና ንብረት አስ/ቡድን ወይም ቋራ ወ/ገን/ጽ/ቤት በስልክ ቁጥር 058 271 02 69 /00 31 በመደወል
መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
በቋራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት