አዲስ ዘመን ረቡዕ ሚያዚያ 22 ቀን 2017ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል ለ2017ዓ.ም በጀት ዓመት
ሎት 1) የምግብ አገልግሎት ለአንድ ዓመት
ሎት 2) የኦክስጅን አገልግሎት ለአንድ ዓመት
ሎት 3) የፅዳት አገልግሎት ለአንድ ዓመት
ሎት 4) የበረኪና አቅርቦት ለአንድ ዓመት
ሎት 5) የህክምና ኦክስጅን ሲሊንደር ማኒፎልድ ዝርጋታ
ሎት6) የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር ቀለም
ሎት 7) መድኃኒትና የሕክምና ዕቃዎች
ሎት 3) ህትመት
ሎት 9) የሕፃናት የዱቄት ወተት
ሎት 10) የሕፃናት ዳይፐር፤ ሌሎች የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የአዋቂ የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎችና ኮስሞቲክስ
ዕቃዎች የሚያቀርቡለትና የሚሠሩለት ድርጅቶች ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፡- ከላይ ለተጠቀሰው የሚቀርቡ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡
1. ከሚያቀርቡት እቃ ጋር የተዛመደ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ፤ የዘመኑ ግብር የከፈሉ፤ የግብር
ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/፤ የVAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገለፅ ማስረጃ በግልጽ የሚታይ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡
2.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ) በመክፈል ሰነዱን ሆስፒታሉ ግቢ
በሚገኘው የመንግሥት ሂሳብ እና ክፍያ ዳይሬክቶሬት በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
3.ተጫራቾች የጨረታ ዋጋውን ሞልተው ሲመልሱ ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ
-ሎት 1) ለምግብ አገልግሎት ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ) በጥሬ ገንዘብ፣ በሲፒኦና የባንክ
ዋስትና
-ሎት 2) ለኦክስጅን አገልግሎት ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ) በጥሬ ገንዘብ፣ በሲፒኦና የባንክ
ዋስትና
-ሎት 3) ለፅዳት አገልግሎት ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ) በጥሬ ገንዘብ፣ በሲፒኦና የባንክ
ዋስትና
-ሎት 4) ለበረኪና አቅርቦት ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ) በጥሬ ገንዘብ በሲፒኦና የባንክ አገልግሎት
የሚውል ዋስትና
-ሎት 5) ለሕክምና ኦክስጅን ሲሊንደር ማኒፎልድ ዝርጋታ ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) በጥሬ
ገንዘብ፣ በሲፒኦና የባንክ ዋስትና
-ሎት 6) ለፎቶ ኮፒና የፕሪንተር ቀለም ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ) በጥሬ ገንዘብ፣ በሲፒኦና የባንክ
ዋስትና
-ሎት 7) ለመድኃኒትና ህክምና ዕቃዎች ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ) በጥሬ ገንዘብ፣ በሲፒኦና የባንክ
ዋስትና
-ሎት 8) ህትመት ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ )በጥሬ ገንዘብ፣ በሲፒኦና የባንክ ዋስትና
-ሎት 9) ለሕፃናት የዱቄት ወተት ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ) በጥሬ ገንዘብ፣ በሲፒኦና የባንክ
ዋስትና
-ሎት 10) ለሕፃናት ዳይፐር፤ ሌሎች የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የአዋቂ የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎችና
ኮስሞቲክስ ዕቃዎች ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ) በጥሬ ገንዘብ፣ በሲፒኦና የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በመግለጽ አንድ ኦሪጅናል ፋይናንሻል፤ አንድ ኦሪጅናል ቴክኒካል አንድ ኮፒ
ፋይናንሻል፤ አንድ ኮፒ ቴክኒካል በታሸገ ኤንቬሎፕ አድርገው ሆስፒታሉ ባዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
-ተጫራቹ ወደ ጨረታው ሳጥን ፖስታውን ሲያስገባ ቴክኒካል ለብቻ ፋይናንሻል ለብቻ መሆን አለበት፡፡ ይህ
ሳይሆን ቢቀር እና ተጫራቹ ፋይናንሻሉ እና ቴክኒካሉን በአንድ ፖስታ ካስገባ ጨረታው ወዲያውኑ ወድቅ ይሆንበታል፡፡
4. ጨረታው በሚያበቃበት የመጨረሻ ቀን (በአስራ አንደኛው ቀን) ከጠዋቱ በ4:00ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ
በ4:30 በሆስፒታሉ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
5. የበለጠ ማስረጃ ቢያስፈልግዎት በስልክ ቁጥር 05-25-68-23 ደውለው ይጠይቁ፡፡
6. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል